ርእይ፡፩ (mp4)
ርእይ፡፪ (mp4)
• ዐውደ፡ቀለም፡የጽሑፍ፡ማምረቻ፡ዐዲሱ፡ክለሳ፡(ክ.1.3)።• The latest version (v.1.3) of AwdeQelem text processor.• La dernière version (v.1.3) du traitement de texte AwdeQelem.
የድል፡በዓል፡መታሰቢያ፡ሰነድያ፦ "እምቢ ! ዐለች፡ኢትዮጵያ፡ቈንዳላ፡ተሠርታ።"አዘጋጅ፦ ወሌ፡ነጋ፤2013፡ዓ.ም. - 2018፡ዓ.ም.።ክፍል፡1፡እና፡ክፍል፡2፦ ርእይ፡፩፤ ክፍል፡1፤ በርስዎ፡አስተያየት፥ የሚያዝያ፡27፡ድል፡በዓል፡ዋነኛ፡ፋይዳ፡ምንድን፡ነው፡ይላሉ፟ ? 1.1፤ አቶ፡ዓለማየኹ፡አበበ፡ሸንቍጥ፡(መባሕት፥ የቀድሞ፡የኢትዮጵያ፡ባለሙሉ፡ሥልጣን፡እንደራሴ፥ የደጃዝማች፡አበበ፡ሸንቍጥ፡ልጅ።) [ከ 00:02:15] 1.2፤ ልጅ፡ዳንኤል፡መስፍን፡(የጥንታዊት፡ኢትዮጵያ፡ዠግኖች፡ማኅበር፡ሊቀ፡መንበር፥ የራስ፡መስፍን፡ስለሺ፡ልጅ።) [ከ 00:05:25] 1.3፤ ፕሮፌሰር፡ሹመት፡ሲሻኝ፡(የታሪክ፡መምህር፥ ባሕር-ዳር፡ምድራስ/"ዩኒቨርሲቲ") [ከ 00:08:02] 1.4፤ ዶክተር፡አስፋ-ወሰን፡ዓሥራተ፡(የታሪክ፡ተመራማሪ፤ የራስ፡ካሳ፡ኀይሉ፡እና፡የራስ፡ሙሉ-ጌታ፡ይገ፟ዙ፡የልጅ፡ልጅ።) [ከ 00:10:35] 1.5፤ ዶክተር፡አሕመድ፡ሐሰን፡(የታሪክ፡መምህር፥ ዐዲስ-አበባ፡ምድራስ/"ዩኒቨርሲቲ") [ከ 00:12:06] 1.6፤ አቶ፡ድል-ንሣው፡ጌታ-ነኽ፡(የማወራኛ፡ባለሟያ) [ከ 00:14:14] ክፍል፡2፤ የዐርበኝነት፡ዘመንን፡በተመለከተ፡(1928-1933፡ዓ.ም.)፥ ትውልዱ፡ሊያውቀው፡ይገ፟ባ፟ል፡የሚሉት፡ከቤተሰቦችዎ፡ያገኙትን፡መታሰቢያ፡ቢያካፍሉን ? ርስዎም፡በዘመኑ፡የዐይን፡ምስክር፡ኾነው፡ቢኾን፥ መታሰቢያዎን፡ቢነግሩን ? 2.1፤ ፕሮፌሰር፡ሹመት፡ሲሻኝ፡(የታሪክ፡መምህር፥ ባሕር-ዳር፡ምድራስ/"ዩኒቨርሲቲ") [ከ 00:15:55] 2.2፤ አቡነ፡ጴጥሮስ፡[ከ 00:24:55] 2.3፤ ደጃዝማች፡ባልቻ፡ሳፎ፡[ከ 00:28:28] 2.4፤ ደጃዝማች፡ኀይሉ፡ከበደ፡እና፡ወይዘሮ፡ሸዋነሽ፡አብርሃ፡[ከ 00:40:25] 2.5፤ የማይጨው፡ዠግኖች፡(ራስ፡ሙሉጌታ፡ይገ፟ዙ፣ ራስ፡ካሳ፡ኀይሉ፣ደጃዝማች፡ወንድ፡ወሰን፡ካሳ፣ ደጃዝማች፡አበራ፟፡ካሳ፣ ደጃዝማች፡አስፋ፡ወሰን፡ካሳ)፡[ከ 00:47:50] 2.6፤ ቢትወደድ፡መኰንን፡ደምሰ፟ው፡[ከ 00:56:00] 2.7፤ ደጃዝማች፡ዑመር፡ሰመተር፡[ከ 00:59:35] 2.8፤ ደጃዝማች፡ተሰማ፡ርገጤ፡[ከ 01:45:14] 2.9፤ ደጃዝማች፡ገብረ፡ሕይወት፡መሸሻ፡[ከ 01:52:38] 2.10፤ ደጃዝማች፡ገረሱ፡ዹኪ፡[ከ 02:01:14] 2.11፤ ደጃዝማች፡በቀ፟ለ፡ወያ፟፡[ከ 02:03:25] 2.12፤ ቀኛዝማች፡ይብሳ፡በሪ፡[ከ 02:31:45] 2.14፤ የሸንቍጥ፡ልጆች፡[ከ 02:38:22] 2.15፤ ራስ፡መስፍን፡ስለሺ፡[ከ 02:44:43] 2.16፤ ደጃዝማች፡ኀይለ፡ኢየሱስ፡ፍላቴ፡[ከ 02:50:00] 2.17፤ ሴት፡ዐርበኞች፡(ክፍል፡1)፡[ከ 03:14:53] 2.18፤ ሴት፡ዐርበኞች፡(ክፍል፡2)፡[ከ 03:20:00] 2.19፤ ስለ፡ሀገር፡ሲባል፡[ከ 03:22:10] 2.20፤ የኩሎ፟፡ኮንታ፡(ዳውሮ)፡ዐርበኝነት፡[ከ 03:25:34] 2.21፤ ኮሎኔል፡አብዲሳ፡አጋ፡[ከ 03:33:15] 2.22፤ ብ.፡ዤኔራል፡አበበ፡ተፈሪ፡[ከ 03:36:45] 2.23፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡1፤ ከይፋት፡ወደ፡ዐዲስ፡አበባ)፡[ከ 03:42:13] ርእይ፡፪፤ 2.23፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡1፤ ከይፋት፡ወደ፡ዐዲስ፡አበባ።)፡[ከ 00:00:43] 2.24፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡2፤ ከገነት፡ወደ፡ጣርማ፡በር።)፡[ከ 00:14:15] 2.25፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡ ( ምዕራፍ፡3፤ ዐርበኝነት፡እስከ፡ድል።)፡[ከ 00:25:15] 2.26፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡4፤ ከሶባ፡ጦር፡ትምህርት፡ቤት፡አዛዥነት፡እስከጦር፡ምጋቤ፡ዋና፟፡ጸሓፊነት።)፡[ከ 00:51:44] 2.27፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡5፤ ስለ፡አብርሃ፡ደቦጭ፡እና፡ሞገስ፡አስገዶም።)፡[ከ 01:27:20] 2.28፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡6፤ የራስ፡ጌታቸው፡አባተ፡ቃል።)፡[ከ 01:44:20] 2.29፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡7፤ ደጃዝማች፡በላይ፡ዘለ፟ቀ።)፡[ከ 01:57:15] 2.30፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡8፤ የሀገር፡ፍቅር፡መዝሙሮች።)፡[ከ 02:19:25] 2.30፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡( ምዕራፍ፡9፤ የብርዕ፡ዐርበኞች-፩።)፡[ከ 02:24:32]2.30፤ አለቃ፡ኪዳነ-ወልድ፡ክፍሌ፡( ምዕራፍ፡9፤ የብርዕ፡ዐርበኞች-፪።)፡[ከ 02:59:42] ...፡ይቀጥላል።
© የኢትዮጵያውያን፡ሀገራዊ፡ሥልጡንሕዝባዊ፡አንድነት፡(ኢ.ሀ.ሥ.አ.)፥2008-2018፡ዓ.ም.።