• ዐውደ፡ቀለም፡የጽሑፍ፡ማምረቻ፡ዐዲሱ፡ክለሳ፡(ክ.1.3)።• The latest version (v.1.3) of AwdeQelem text processor.• La dernière version (v.1.3) du traitement de texte AwdeQelem.
‣የድል፡በዓል፡መታሰቢያ፡ሰነድያ፦ እምቢ ! ዐለች፡ኢትዮጵያ፡ቈንዳላ፡ተሠርታ። ክፍል፡1፡እና፡ክፍል፡2፦ ርእይ፡፩፤ አቡነ፡ጴጥሮስ፣ ደጃዝማች፡ባልቻ፡ሳፎ፣ ደጃዝማች፡ኀይሉ፡ከበደ፡እና፡ወይዘሮ፡ሸዋነሽ፡አብርሃ፣ የማይጨው፡ዠግኖች፡ (ራስ፡ሙሉጌታ፡ይገ፟ዙ፣ ራስ፡ካሳ፡ኀይሉ፣ ደጃዝማች፡ወንድ፡ወሰን፡ካሳ፣ ደጃዝማች፡አበራ፟፡ካሳ፣ ደጃዝማች፡አስፋ፡ወሰን፡ካሳ)፣ ቢትወደድ፡መኰንን፡ደምሰ፟ው፣ ደጃዝማች፡ዑመር፡ሰመተር፤ ደጃዝማች፡ተሰማ፡ርገጤ፣ ደጃዝማች፡ገብረ፡ሕይወት፡መሸሻ፣ ደጃዝማች፡ገረሱ፡ዹኪ፣ ደጃዝማች፡በቀ፟ለ፡ወያ፟፣ ቀኛዝማች፡ይብሳ፡በሪ፣የሸንቍጥ፡ልጆች፣ ራስ፡መስፍን፡ስለሺ፣ ደጃዝማች፡ኀይለ፡ኢየሱስ፡ፍላቴ፣ ሴት፡ዐርበኞች፡(ክፍል፡1፡እና፡2)፡ስለ፡ሀገር፡ሲባል፣ ኮሎኔል፡አብዲሳ፡አጋ፣ ብ.፡ዤኔራል፡አበበ፡ተፈሪ። ርእይ፡፪፤ ሊ.፡ዤኔራል፡ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፦ • (ክፍል፡1፤ ከይፋት፡ወደ፡ዐዲስ፡አበባ።) • (ክፍል፡2፤ ከገነት፡ወደ፡ጣርማ፡በር።) • (ክፍል፡3፤ ዐርበኝነት፡እስከ፡ድል።)፡...፡ይቀጥላል። • (ክፍል፡4፤ ከሶባ፡ጦር፡ትምህርት፡ቤት፡አዛዥነት፡እስከጦር፡ምጋቤ፡ዋና፟፡ጸሓፊነት።)፡ ...፡ይቀጥላል።
‣ "ነጋ፡ኀይለ፡ሥላሴ፡በጥቂት፡ጥቅስ።" (ሚያዝያ፡2011፡ዓ.ም.።) MP4 ‣ "በማስሊያ፡የታገዘ፡ያማርኛ፡ጽሑፍ፡መረታ።" (ጥቅምት፡2010፡ዓ.ም.።) MP4 ‣ "ዐማራነትና፡ኢትዮጵያዊነት።" (ሚያዝያ፡2004፡ዓ.ም.።) MP4
MP4
"ዐማራነትና፡ኢትዮጵያዊነት"
ወሌ፡ነጋ፥
ሚያዝያ፡2004፡ዓ.ም.፡(April 2012 A.D.)።
© የኢትዮጵያውያን፡ሀገራዊ፡ሥልጡንሕዝባዊ፡አንድነት፡(ኢ.ሀ.ሥ.አ.)፥2008-2015፡ዓ.ም.።