1. የኢ.ሀ.ሥ.አ.፡ዐላማ፡በመሠረታዊ፡ደንቡ፡ላይ፡ተነግሯል። 2. ዐላማው፡መድረሻው፡መንገድ፡ሰላም፡ነው። 3. መሥሪያው፡ኀይል፡ሰፊ፡ሥልጣን፣ሙሉ፡ችሎት፡ነው። 4. የነዚህም፡መገኛ፡አንድነት፡ነው። 5. ያንድነትም፡መገኛ፡የኢትዮጵያ፡ሥልጡንሕዝብና፡ነው። 6. ሥልጣን፡በወካዩ፡ወይ፡በሠያሚው፡መጠን፡ይሰፋል። 7. ችሎትም፡በሥልጣኑ፡መጠን፡ያይላል። 8. በኢትዮጵያ፡ግዛት፡ከኢ.ሀ.ሥ.አ.፡ እኩል፡ሥልጣን፡የሚኖረውና፡ተግባሩን፡በሰላም፡ሊጨርስ፡የሚችል፡አይኖርም።
|