• ዐውደ፡ቀለም፡የጽሑፍ፡ማምረቻ፡ዐዲሱ፡ክለሳ፡(ክ.1.3)።• The latest version (v.1.3) of AwdeQelem text processor.• La dernière version (v.1.3) du traitement de texte AwdeQelem.
‣ አኃዛውያን፡ልቅ፟ሞች | statistical data | données statistiques | بيانات احصائية
‣ ሚያዝያ፡2015፡ዓ.ም.፥ ቍ.2015-001፤ "የመሸጋገሪያ፡መንግሥት፡ወቅት፥ የሀገራዊ፡ከዋኝ፡ጉባኤ፡አባላት፡ምጣኔ፥ በክፍላተ፡ሀገሩ፡ነዋሪዎች፡ብዛት፡መሠረት።" (PDF)‣ ታኅሣሥ፡2013፡ዓ.ም.፥ ቍ.2013-002፤ "የነዋሪዎች፡አሰፋፈር፡ችምችማት፡በኢትዮጵያ፡ክፍላተ፡ሀገር፤ (የነዋሪ፡ብዛት፡በኪሎሜትር፡ማእዘን፥ ለ2013፡ዓ.ም.።)" (PDF)‣ መስከረም፡2013፡ዓ.ም.፥ ቍ.2013-001፤ "የኢትዮጵያ፡ክፍላተ፡ሀገር፡አኃዛውያን፡መረጃዎች፡ለ1948፡ዓ.ም.፡እና፡2013፡ዓ.ም.፥ በ1962፡ዓ.ም.ቱ፡የጠቅላይ፡ግዛት፡አከፋፈል፡መሠረት።" (PDF)‣ ነሐሴ፡2012፡ዓ.ም.፥ ቍ.2012-005፤ "የዋና፟፡ዋና፟፡የዓለም፡ቋንቋዎች፡ተናጋሪዎች፡ብዛት፡(ለ2012፡ዓ.ም.)።" (PDF)‣ መጋቢት፡2012፡ዓ.ም.፥ ቍ.2012-004። "የሀገር፡ውስጥ፡ጠቅላላ፡ምርት፡(ሀ.ው.ጠ.ም.)፡አህጉራዊ፡ንጽጽር፡(2011፡ዓ.ም.)።" (PDF)‣ ጥር፡2012፡ዓ.ም.፥ ቍ.2012-003። "የዓለም፡ሀገሮች፡የወለል፡ስፋትና፡የነዋሪዎች፡ችምችማት፥ ለ2011፡ዓ.ም.።" (PDF)‣ ኅዳር፡2012፡ዓ.ም.፥ ቍ.2012-002። "የዓለም፡አህጉራት፡የነዋሪዎች፡ብዛት፡(2011፡ዓ.ም.)።" (PDF)‣ መስከረም፡2012፡ዓ.ም.፥ ቍ.2012-001፤ "የዓለም፡አህጉራት፡ስሞች፡በዐማርኛ፡እና፡በእየራሳቸው፡አጠራር።" (PDF)‣ ነሐሴ፡2011፡ዓ.ም.፥ ቍ.2011-003፤ "የኢትዮጵያ፡አኃዛውያን፡ልቅ፟ሞች፡ስለሃይማኖት፡ተከታዮች፡(2011፡ዓ.ም.)።" (PDF)‣ ግንቦት፡2011፡ዓ.ም.፥ ቍ.2011-002፤ "አንዳንድ፡የኢትዮጵያ፡መልክአ፡ምድራውያንና፡ክፍለ፡ሀገራውያን፡አኃዛውያን፡ልቅ፟ሞች፡(2011፡ዓ.ም.)።" (PDF)
© የኢትዮጵያውያን፡ሀገራዊ፡ሥልጡንሕዝባዊ፡አንድነት፡(ኢ.ሀ.ሥ.አ.)፥2008-2015፡ዓ.ም.።